Telegram Group »
Japan »
ቃለ ጽድቅ ዘመካነ ሕይወት | የመ/ሕ/ሰ/ት/ቤት ሰሌዳ መጽሔት ንዑስ ክፍል »
Telegram Webview »
Post 9221
tg-me.com/kaletsidkzm/9221
Create:
Last Update:
Last Update:
በ2014 ዓ.ም የቀበና መካነ ሕይወት አቡነ ገብረ መንፈስቅዱስ ቤተ ክርስቲያን የሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ ተመርጠው በያዝነው ዓመት ሦስተኛ ዓመታቸውን በመያዛቸውና የአገልግሎት ጊዜያቸውን በማጠናቀቃቸው የካቲት 9/2017 ዓ.ም የሀገረ ስብከት ; የወረዳ ቤተ ክህነት ; የደብሩ የሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ አባላት ; የአስተዳደር ሠራተኞች ; ማኅበረ ካህናት ; የሰንበት ተማሪዎች ; ምዕመና እና ምዕመናት በተገኙበት የሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ ምርጫ ተከናውኗል::
BY ቃለ ጽድቅ ዘመካነ ሕይወት | የመ/ሕ/ሰ/ት/ቤት ሰሌዳ መጽሔት ንዑስ ክፍል










Share with your friend now:
tg-me.com/kaletsidkzm/9221